Rwanda Bishop Emphasizes Reconciliation as Ongoing Journey

Bishop Musengamana Pascal of Butare, Rwanda, stated that reconciliation is a continuous process leading to healing and national renewal. He spoke during the International Catholic Forum for Dialogue in Rome, noting that true peace requires commitment and shared responsibility. The Catholic Church in Rwanda supports former prisoners reintegrating into society and prioritizes education for youth to prevent future divisions. Bishop Musengamana highlighted that lasting unity involves rebuilding relationships and addressing the lasting impact of the 1994 genocide against the Tutsi. The church aims to foster a future based on hope and dignity through ongoing dialogue and compassion.
Translated from አማርኛ by SermonWave (machine translation). Original: Vatican News (Amharic) (Eritrea), October 27, 2026. Original language: አማርኛ.
Read the full story at Vatican News (Amharic)
Story credit
- Outlet
- Vatican News (Amharic)
- Outlet country
- Eritrea
- Published
- October 27, 2026
- Original language
- አማርኛ
- Original headline
- እርቅ ማለት ወደ ፈውስ፣ አንድነት እና ብሔራዊ እድሳት የሚያመራ ቀጣይ ጉዞ ነው ተባለ
Are you this publisher? Ask us to change or remove your stories.
እርቅ ማለት ወደ ፈውስ፣ አንድነት እና ብሔራዊ እድሳት የሚያመራ ቀጣይ ጉዞ ነው ተባለ
በሩዋንዳ የብዩምባ ሀገረ ስብከት ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ፓስካል ሙሰንጋማና፣ እርቅ ወደ ፈውስ እና ብሔራዊ እድሳት የሚያመራ ቀጣይ ጉዞ መሆኑን አስረድተዋል። በሮም በተካሄደው ዓለም አቀፍ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን የውይይት መድረክ ላይ ቃለ ምልልስ ሲያደርጉ፣ እውነተኛ ሰላም ለማግኘት ቁርጠኝነት እና የጋራ ኃላፊነት እንደሚያስፈልግ ጠቅሰዋል። የሩዋንዳ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የቀድሞ እስረኞችን ወደ ማህበረሰብ ለመመለስ እና ወጣቶችን ለትምህርት ለማገዝ እየሰራች መሆኗን አመልክተዋል። ጳጳሱ የ1994 ዓ.ም. የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጽዕኖን ለመጋፈጥ እና ለወደፊት ሰላም ለመስራት ቀጣይነት ያለው ውይይት እና ርኅራኄ ያስፈልጋል ብለዋል።

